Vorschau – VidLingo öffnet bald. Es kann sich noch etwas ändern.

VidLingo

← Alle Bilderbücher

ካላይ ከእጽዋት ጋር ትነጋገራለች

AnfängerAmharic · Vorgelesen
Bild zu Seite 1 von ካላይ ከእጽዋት ጋር ትነጋገራለች

ይቺ ካላይ ነች። ዕድሜዋ 7 ዓመት ነው። የስሟ ትርጉም በቋንቋዋ በሉቡኩሱ ‹‹ጥሩዋ ልጅ›› ማለት ነው።

Seite 1 von 8

Mitwirkende